.

.
ዋና ገጽ » » የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

Unknown (በዲያቆን ንጋቱ አበበ) Saturday, December 20, 2014 | 12:15 AM



መጽሐፍ ቅዱስን ማወቅ  ጤናማ ትውልድን ለማፍራት ያስችላል።  ሰዎች በሥር ዓት እንዲኖሩ፤ ኃይማኖታቸውን ጠብቀው ዘለዓለማዊ መንግሥትን እንዲወርሱ፤ ከጦርነት ይልቅ ሰላምን ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን እንዲያስቀድሙ እና ገንዘባቸው እንዲያደርጉ፤ አምላካችን ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ሰው መሆን እንዳስፈለገው እና በከሳሽ ዲያብሎስ እርሱም በቀደመው ሰይጣን አጥተነው
የነበረውን ልጅነት እንዴት እንዳስመለሰልን እንዲያውቁ ወ.ዘ.ተ ያስችላል።  በብሉይ ኪዳን ዘመን በታላላቅ ነብያት የተጻፉት የትንቢት ቃሎች ፍጻሜ ያገኙበት መሆኑም በሰፊው የተጠቀሰበት ክፍል ነው።  በአጠቃላይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ይህን ዓለም እንዴት አሸንፈን በአዳም ስህተት ያጣነውን የክብር ቦታ ደግመን እንድናገኝ፤ በኃጢአት ምክንያት ከደረሰብን የሞት ቅጣት ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የምንገባበትን መንገድ እንዳሳየን የምንረዳበት ክፍል ነው።
ተከታተሉን....

0 comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

ቤተልሔም ዘተዋሕዶ

በኦርቶዶክሳዊት
ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ለሚነሱ ማንኛውም ጥያቄ መልስ
ለመስጠት የሚሰራ ብሎግ ነው። ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት ይላኩልን።
ቅዱሳትመጻህፍትን አገላብጠን፤ አበው ሊቃውንትን ጠይቀን፤ ያገኘነውን
መልስ ወደእናንተ እናደርሳለን!!!

"የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ" ራዕ 8፤4

"የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ"       ራዕ  8፤4

አዘጋጅ፦ ዲያቆን ንጋቱ አበበ

አዘጋጅ፦ ዲያቆን ንጋቱ አበበ

ቤተልሔም ዘተዋሕዶን ላይክ በማድረግ በፌስቡክ ይከታተሉ

በሳምንት ጊዜ ውስጥ ብዙ የተነበቡ

.